አቶ ኃይለየሱስ በቀለ ከኃላፊነታቸው ተነሱ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት በመሆን ሲሠሩ የቆዩት አቶ ኃይለየሱስ በቀለ ፣ ከቅዳሜ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ።

ከመስከረም 4/2013 ዓ/ም ጀምሮ አቶ ኃይለየሱስ ኃላፊነት ያለባቸው ውሳኔዎችን ከማስተላለፍ የታገዱ ሲሆን፣ ምንም ዓይነት አዲስ ብድር እንዳይፈቅዱ ፣ የተፈቀደ ብድር ካለ እንዳይለቀቅ መታገዱን የሪፖርተር ጋዜጣ መረጃ ያሳያል። በአቶ ኃይለየሱስ ምትክ የቀድሞው የብሔራዊ ባንክ ዋና የኢኮኖሚ ባለሙያና ምክትል ገዥ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) እንደሚሾሙ ከልማት ባንክ የቦርድ አባላት ለማወቅ ተችሏል።

0 0 vote
Article Rating

You may also like...

Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments
0
Would love your thoughts, please comment.x
()
x