የሰላም ጥሪ በሚመለከት – Amharic News

Amharic-news

‘የሰላም ጥሪ በሚመለከት’

የሰላም ጥሪ ከኦፕሬሽን በፊት መጀመር ነበረበት አሁን ወደዛ መመለስ እንደማይቻል ተገልጿል። ቆፎውን ተነክቶ ንቡ ከተነሳ በኃላ ንቡን ወደ ቀፎው መመለስ አይቻልም። ንቡ የሚፈልገውን ነገር ካደረገ በኃላ ነው ወደ ቀፎው የሚመለሰው ተብሏል። አሁን ያለው ሁኔታ ወደኃላ የሚመለስ አይደለም። የሚፍለጉት ሰዎች ስም ዝርዝራቸው ተቀምጦ እጅ ሲሰጡ ያን ጊዜ ሰላም ይፈጠራል ተብሏል። መከላከያው በሀገር አንድነት ላይ የመጣን ነገር በድርድር መፍታት አይቻልም ብሏል።

መከላከያ ሰራዊት
ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ

0 0 vote
Article Rating

You may also like...

Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments
0
Would love your thoughts, please comment.x
()
x