የኮይሻ ሀይድሮፖወር ፕሮጀክት በኦሞ ወንዝ ዳርቻ

የኮይሻ ሀይድሮፖወር ፕሮጀክት በኦሞ ወንዝ ዳርቻ የሚገኝ ሲሆን፣ 37 በመቶ ሥራው ተጠናቋል። ፕሮጀክቱ በከፍተኛ ሁኔታ ተጓትቶ የቆየ ቢሆንም፣ በቅርቡ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዓመት የ6400 ጊጋዋት አወርስ መጠን ያለው ኃይል እንደሚያመነጭ ይጠበቃል። እስካሁን ለ4000 ያህል ሰዎች የሥራ ዕድል ያስገኘ ሲሆን፣ ፕሮጀክቱ ሲቀጥል ለተጨማሪ ሰዎች ሥራን ይፈጥራል። ግድቡ ከአዲሱ የኮይሻ ፕሮጀክታችን ጋር ተዳምሮ፣ አካባቢውን ወደ ልህቀት ያደርሳል።

በታማኝነት ግብር የሚከፍሉ የሀገር ጀግኖች ናቸው። ነገር ግን፣ ታማኝ ግብር ከፋዮች ተብለው ዛሬ የሚሸለሙት 200 ብቻ ሳይሆኑ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ መሆን ነበረባቸው። ከእናት መቀነትና ከሀገር ግብር መዝረፍ የመጨረሻው ውርደት ነው። ግብር ከፋዮች በታማኝነት ግብር የምትከፍሉትን ያህል ሌብነትንም እንድትዋጉ ጥሪዬን አቀርባለሁ። የዛሬዎቹ ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ።

[appbox googleplay ]

0 0 vote
Article Rating

You may also like...

Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments
0
Would love your thoughts, please comment.x
()
x