fbpx

Daily Archive: September 19, 2020

0

የኮይሻ ሀይድሮፖወር ፕሮጀክት በኦሞ ወንዝ ዳርቻ

የኮይሻ ሀይድሮፖወር ፕሮጀክት በኦሞ ወንዝ ዳርቻ የሚገኝ ሲሆን፣ 37 በመቶ ሥራው ተጠናቋል። ፕሮጀክቱ በከፍተኛ ሁኔታ ተጓትቶ የቆየ ቢሆንም፣ በቅርቡ ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዓመት የ6400 ጊጋዋት አወርስ መጠን ያለው ኃይል እንደሚያመነጭ ይጠበቃል። እስካሁን ለ4000 ያህል...

Amharic news - Ethiopian map 0

በኢትዮጵያ እና በሌሎች የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ሊጥል እንደሚችል የምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት የልህቀት ማዕከል አስጠነቀቀ፡፡

በኢትዮጵያ እና በሌሎች የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ሊጥል እንደሚችል የምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት የልህቀት ማዕከል አስጠነቀቀ፡፡ ማዕከሉ በተለይም በመካከለኛው እና ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ...

0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ነባሮቹን የ10 ፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ነባሮቹን የ10 ፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል።  ከዚህ በተጨማሪ ኢትዮጵያ የሁለት መቶ ብር ኖትን ወደ...

0

አቶ ኃይለየሱስ በቀለ ከኃላፊነታቸው ተነሱ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት በመሆን ሲሠሩ የቆዩት አቶ ኃይለየሱስ በቀለ ፣ ከቅዳሜ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ። ከመስከረም 4/2013 ዓ/ም ጀምሮ አቶ ኃይለየሱስ ኃላፊነት ያለባቸው ውሳኔዎችን ከማስተላለፍ የታገዱ...

0

ሚኒስትሮችን ያካተተ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራ ልኡክ በኦሮሚያ ክልል እየተከናወነ ያለውን የግብርና እንቅስቃሴ እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚኒስትሮችን ያካተተ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራ ልኡክ በኦሮሚያ ክልል እየተከናወነ ያለውን የግብርና እንቅስቃሴ እየጎበኘ ይገኛል፡፡ በጉብኝቱ በአርሶ አደሩ ቀዬ በከፍተኛ ሁኔታ ኢኮኖሚው...

0

አለም አቀፉ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ በፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ በፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ እየተከበረ ነው።ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ በመንግስት ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች እና በሀይማኖት ተቋማት የፅዳት መርሃግብር እየተካሄደ ነው።የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ...