በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ 510 ኩንታል ስኳር ለሸማቾች ሊከፋፈል ነው

የሸዋ ሮቢት ከተማ ኮሚኒኬሽን ከሰሞኑን ህገ ወጥ በሆነ መንገድ ሲዘዋወር በጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር የዋለ 510 ኩንታል ስኳር ከዛሬ ጀምሮ ለሸማች ማህበረሰቡ እንደሚከፋፈል የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳዳር ገልጿል። እንደ አስተዳደሩ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት...