ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰየሙ
አዲስ አበባ፣ህዳር 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሰየማቸዉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ...
አዲስ አበባ፣ህዳር 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሰየማቸዉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች መንግስት በከሀዲው የህወሓት ቡድን በመውሰድ ላይ ያለውን ህግ የማስከበርና የህልውና ዘመቻ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። የአዳማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ በሰላማዊ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋቢ አሽክናዚ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡ አቶ ደመቀ መንግስት በትግራይ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የፌደራል ምርጫ ባለስልጣናት የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአሜሪካ ታሪክ ደህንነቱ በእጅጉ የተጠበቀ ምርጫ ነበር አሉ። የምርጫ ሂደቱን የሚከታተሉት ባለስልጣናት ዶናልድ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል በማለት ያቀረቡትን አቤቱታ...
Recent Comments