Daily Archive: November 16, 2020

0

ህወሓት ከነባራዊ ሁኔታ በተቃራኒ ሀሰተኛ መረጃዎችን እየነዛ በመሆኑ በተጨባጭ መሬት ላይ ያለውን ነገር መገንዘብ ያስፈልጋል – አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ተቋማት ተወካዮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው፡፡ ማብራሪያውን እየሰጡ የሚገኙት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር...

0

የህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ የሚያስፈፅሙ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ የሚያስፈፅሙ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን ለመደምሰስ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጋር እየተሰራ እንዳለ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ ፓርቲው የፀረ-ሰላም ቡድኑ በገንዘብና በቁስሳቁስ ተደልሎ ለጥፋ የሚንቀሳቀስ፣...