የባንክ ሂሳብ የታገደባቸው 34 የኤፈርት ድርጅቶች የወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የባንክ ሂሳባቸው እንዲታገድ ያደረገባቸው 34 የትግራይ የመልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ድርጅቶች ላይ የወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው። ጠቅላይ አቃቤ ህግ የድርጅቶቹን የባንክ ሂሳብ ያሳገደው ትላንት ሰኞ ህዳር 7፤ 2013 ለባንኮች...