የህወሓት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሐት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው የመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ገለጹ። ጄኔራል መኮንኑ የሠራዊቱን ፈጣን የማጥቃት...
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሐት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው የመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ገለጹ። ጄኔራል መኮንኑ የሠራዊቱን ፈጣን የማጥቃት...
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የባንክ ሂሳባቸው እንዲታገድ ያደረገባቸው 34 የትግራይ የመልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኤፈርት) ድርጅቶች ላይ የወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው። ጠቅላይ አቃቤ ህግ የድርጅቶቹን የባንክ ሂሳብ ያሳገደው ትላንት ሰኞ ህዳር 7፤ 2013 ለባንኮች...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ የሚያስፈፅሙ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን ለመደምሰስ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጋር እየተሰራ እንዳለ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ ፓርቲው የፀረ-ሰላም ቡድኑ በገንዘብና በቁስሳቁስ ተደልሎ ለጥፋ የሚንቀሳቀስ፣...
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሶስት ቀናት በተካሄዱ ሰልፎች ከ32 ሚለየን ብር በላይና ከ2 ሺህ 500 በላይ በሬዎች ለመከላከያ ሰራዊት መበርከታቸው ተገለፀ። ባለፉት ሶስት ቀናት በኦሮሚያ ክልል 19 ዋና ዋና...
አዲስ አበባ፣ህዳር 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሰየማቸዉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች መንግስት በከሀዲው የህወሓት ቡድን በመውሰድ ላይ ያለውን ህግ የማስከበርና የህልውና ዘመቻ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። የአዳማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ በሰላማዊ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋቢ አሽክናዚ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡ አቶ ደመቀ መንግስት በትግራይ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የፌደራል ምርጫ ባለስልጣናት የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአሜሪካ ታሪክ ደህንነቱ በእጅጉ የተጠበቀ ምርጫ ነበር አሉ። የምርጫ ሂደቱን የሚከታተሉት ባለስልጣናት ዶናልድ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል በማለት ያቀረቡትን አቤቱታ...
ከሃዲው ቡድን በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጭፍጨፋ መፈፀሙን ቀጥሎበታል – ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምድር ላይ ያሉ የመጨረሻ የክፋት መገለጫዎችን ከመፈፀም...
አዲስ የምርጫ ቦርድ አባል ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ. አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 – ኤፍቢሲ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተጓደለበት አንድ አባል ላይ የቀረቡትን አዲስ የምርጫ ቦርድ አባል ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ።...
Recent Comments